Monday, November 5, 2012

"ዳኙ ገላግለን"......ደምሴ ዳምጤ ከዚህ አለም በሞት ተለየ


ደምስ በዓመታት ምኞት፣ ስቃይ፣ ቁጭት እና ጸሎት ያገኘናትን ይቺን አፍርካ ዋንጫ እንኳን ምናለ አብረኸን ብትሆን...? 
ብዙ የምለው ነበረኝ ግን ኅዘንህ ልቤን ሰበረው 
አምላክ ነፍስህን በገነት ያኑራት
Demissie Damte RIP
Kassa-hun Yilma
ስልሳ ለእንደ ደምሴ ዓይነት ዘመን ተሻጋሪዎች ገና በስስት የሚታዩበት ዕድሜ ነበር፡፡ ኢትዮጵያ ዛሬ አንድ ታላቅ የስፖርት ሰው አጣች፡፡ የእኛ ትውልድ ስለ እግር ኳስ እና ስለ ኦሊምፒክ አደባባይ ገድሎች አንስቶ ደምሴ ዳምጤን ከቶም አይዘነጋውም፡፡ ጎሕ ሳይቀድ ከቀበና ቤቱ ተነስቶ በኢትዮጵያ ሬዲዮ በኩል ከጆሮዋችን የሚያንቆረቁረው ያ ድንቅ ዘገባ እንደተፈቀረ ዛሬ ወደ ማረፊያው ገብቷል፡፡ የኹነቶች አቀራረብ መዓዛ ወይም ጣዕም ካላቸው ደምሴ ከኦሊምፒክ መንደሮች እና ከካምቦሎጆ ማማዎች ያቀነባበራቸው በመቶዎች የሚቆጠሩ ዘገባዎቹ በማስረጃነት ይቀርባሉ፡፡ ደምሴ የሚለውን ሥም ከስፖርት ጋዜጠኝነትን ነጥሎ መመልከት በእጅጉ ያዳግታል፡፡ ደምሴ ዳምጤ የስፖርታችን ብርሃን ነበር፤ ቅርስም ነው፤ ምልክት እንደሆነ ለዘለዓለም ይኖራል፡፡ ውድ ነፍሱን ይማርልን!
Ermias M Amare

I was deeply saddened to hear of your loss Demissie Damte. My thoughts are with you. You will always be remembered.
Memar Zelealem
The famous Ethiopian sport journalist, Demissie Damte, today passed away at around 3pm in Police Hospital. RIP!!! #Ethiopia
Tesfalem Waldyes

Sad to hear about the death of Ethiopian sports journalist Demissie Damte. He brought sport to the lives and homes of millions in a time where information was not ubiquitous and the craft of journalism was not known to many. He inspired a generation of young journalists to take up the profession and enriched the lives of millions with his profession. He will be sorely missed!
Elshadai Negash


No comments:

Post a Comment