Thursday, August 2, 2012

የኢትዮጵያዊያን የአትሌቲክስ የማጣሪያ እና የፍፃሜ ውድድር መርሃግብር

መሃመድ አማን 800 ሜትር 

ዓርብ - ሐምሌ 27/2004
ቀን 9፡00 - የወንዶች 3000ሜ. መሰናክል (ማጣሪያ)
ምሽት 4፡05 - የወንዶች 1500ሜ. (ማጣሪያ)
ምሽት 5፡25 - የሴቶች 10000ሜ. (ፍፃሜ)
...........................................................................
ቅዳሜ - ሐምሌ 28/2004
ቀን 6፡35 - የወንዶች 400ሜ. (ማጣሪያ)
ቀን 7፡35 - የሴቶች 3000ሜ. መሰናክል (ማጣሪያ)
ምሽት 5፡15 - የወንዶች 10000ሜ. (ፍፃሜ)
ምሽት 5፡25 - የሴቶች 10000ሜ. (ፍፃሜ)
...........................................................................
ዕሁድ - ሐምሌ 29/2004
ቀን 7፡00 - የሴቶች ማራቶን (ፍፃሜ)
ቀን 7፡35 - የሴቶች 3000ሜ. መሰናክል (ማጣሪያ)
ምሽት 4፡15 - የወንዶች 1500ሜ. (ግማሽ ፍፃሜ)
ምሽት 4፡40 - የወንዶች 400ሜ. (ግማሽ ፍፃሜ)
ምሽት 5፡25 - የወንዶች 3000ሜ. መሰናክል (ፍፃሜ)
አበባ አረጋዊ በ1500 ሜትር 
...........................................................................
ሰኞ - ሐምሌ 30/2004
ቀን 6፡50 - የወንዶች 800ሜ. (ማጣሪያ)
ቀን 7፡45 - የሴቶች 1500ሜ. (ማጣሪያ)
ምሽት 5፡05 - የሴቶች 3000ሜ. መሰናክል (ፍፃሜ)
ምሽት 5፡30 - የወንዶች 400ሜ. (ፍፃሜ)
...........................................................................
ማክሰኞ - ነሐሴ 1/2004
ቀን 6፡55 - የሴቶች 5000ሜ. (ማጣሪያ)
ምሽት 3፡55 - የወንዶች 800ሜ. (ግማሽ ፍፃሜ)
ምሽት 5፡15 - የወንዶች 1500ሜ. (ፍፃሜ)
...........................................................................
ረቡዕ - ነሐሴ 2/2004
ቀን 6፡45 - የወንዶች 5000ሜ. (ማጣሪያ)
ቀን 7፡35 - የሴቶች 800ሜ. (ማጣሪያ)
ምሽት 3፡45 - የሴቶች 1500ሜ. (ግማሽ ፍፃሜ)
አየለ አብሽሮ-ማራቶን
...........................................................................
ሐሙስ - ነሐሴ 3/2004
ምሽት 3፡30 የሴቶች 800ሜ. (ግማሽ ፍፃሜ)
ምሽት 4፡00 የወንዶች 800ሜ. (ፍፃሜ)
...........................................................................
ዓርብ - ነሐሴ 4/2004
ምሽት 4፡05 የሴቶች 5000ሜ. (ፍፃሜ)
ምሽት 4፡55 የሴቶች 1500ሜ. (ፍፃሜ)
...........................................................................
ቅዳሜ - ነሐሴ 5/2004
ምሽት 3፡30 የወንዶች 5000ሜ. (ፍፃሜ)
ምሽት 4፡00 የሴቶች 800ሜ. (ፍፃሜ)
...........................................................................
ዕሁድ - ነሐሴ 6/2004

ቀን 7፡00 የወንዶች ማራቶን (ፍፃሜ)

No comments:

Post a Comment