የአሰሪና ሰራተƒ ወሳ„ ቦርድ በሰጠው ውሳኔ የኢትዮ ቴሌኮም የመቃወሚያ ክስ ውድቅ አደረገ
(ፍትህ፣ሓምሌ 22/2003) የአሰሪና ሰራታኛ ወሳ„ ቦርድ የኢትዮ-ቴሌኮም ሰራታ…ች በድርጅተቸው ላይ የሰነዘሩት ክስ መርምሮ ብይን አስተላልፏል፡፡
የአሰሪና ሰራተƒ ወሳ„ ቦርድ በሰጠው ውሳኔ የኢትዮ-ቴሌኮም በሰራታ…ቹ ለተመሰረተበት ክስ ያቀረበውን መቃወሚያ ሙሉ ለሙሉ ውድቅ አደረገ፡፡
በለፈው ሀሙስ የኢትዮ-ቴሌኮም በሰራተ…ቹ መቀረበበት ክስ መቀወሚያና የኢትዮ-ቴሌኮም የሰራተƒ ማህበራቸው ለቀረበው መቀወሚያ በችሎቱ ጽህፈት ቤት በኩል ያቀረቡትን መልስ በዝርዝር መመልከቱን ቦርዱ ለችሎቱ አስታውቋል፡፡
የግራ ቀኙን መከራከሪያ የመረመረው ችሎት በሰጠው የመጀመሪያ ብይን
1ƒ የኢትዮ-ቴሌኮም ሰራተƒ እውቅና የለውም፤ ህጋዊ ሰውነት ሳይኖረው ክስ ለመመስረት ችሎታ የለውም፤ በባንክ ያለውን ገንዘብ እንዳያንቀሳቅስ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ታግዷል፡፡
2ƒ በምንስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 19/2003 ዓ. ም የኢትዮጵያ ቴሌኮሚኒኬሽን ኮርፖሬሽን ወደ ኢትዮ ቴሌኮም መቀየሩ የኢትዮጵያ ቴሌኮሚኒኬሽን ኮርፖሬሽን ሰራተƒ ማህበር የኢትዮ-ቴሌኮም ሰራታƒ መወከል አይችልም፤ የአዲሱ ድርጅት የኢትዮ-ቴሌኮም ሰራተ…ች ማህበር አልተቋቋመም፡፡
3ƒ ከሳሽ ክስ የመክሰስ መብት የሌለው በመሆኑ ይሄንን ክስ በሽዎች በሚቆጠሩ ሰራተ…ች ስም በማቅረብም ህጋዊ ውክልና የሌለው መሆኑን መቃወሚያ አቅርቧል፡፡
በዚህ መሰረት ቦርዱ የኢትዮ ቴሌኮም ያቀረበውን የክስ መቀወሚያ ውድቅ አድርጓል፡፡
በኢትዮ ቴሌኮም ስራ አመራር በተለያየ ጊዜ እየተወሰደ ያለው እርምጃ የሰራተ…ች ጉጋይ ከመሆን አልፎ የሀገር ጉዳይ እየሆነ በመሄዱ ከስራና ሰራተኛ ጉዳይ ክርክር ውጭ መርምሮ ውሳኔ ከመስጠት በዘለለ አስቸኳይ መፍትሄ ማምጣት አስፈላጊ መሆኑንም ቦርዱ ገልጿል፡፡
የኢትዮ-ቴሌኮም አምስት ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ማክሰኞ ከህግ አማካሪዎቻቸው ጋር በመሆን ከ ሰራተኞች ማህበር መሪዎች ጋር በቦርዱ ችሎት ችግሩን በድርድር እንዲፈቱት ትዛዝ ተሰተዋል፡፡
No comments:
Post a Comment