June 28, 2013: U.S. diplomats are
trying to ease tensions between Ethiopia and Egypt. Egyptian politicians
were caught on live microphones discussing ways to stop Ethiopia’s Nile
River dam projects. The options discussed included covert military
attacks and supporting rebel groups –in other words, the Egyptians were
vetting war options. The U.S. has proposed that Ethiopia and Egypt
establish a joint working group to examine the impact of the Grand
Ethiopian Renaissance Dam (GERD).
ዶ/ር ነጋሶ የመጀመሪያው ፈራሚ ሆነዋል
“የአገሩን በሬ በአገሩ ሰርዶ እንጂ በውጭ ተቋማት መተማመንይቅር” - ዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማሪያም
አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) ከትላንት
በስቲያ በይፋ የጀመረው ህዝባዊ ንቅናቄ የፀረ-ሽብር አዋጁን ማሰረዝ ዋነኛ አላማው እንደሆነ ገለፀ፡፡ ለዚህ
ዓላማውም የአንድ ሚሊዮን ሰዎችን የድጋፍ ፊርማ (ፒቲሽን) በዕለቱ ማስፈረም የጀመረ ሲሆን የመጀመሪያው ፈራሚ
የፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ሆነዋል፡፡ ፓርቲው የፀረ-ሽብር ህጉን ለማሰረዝ ከሚንቀሳቀስባቸው ምክንያቶች
አንዱ ህገ-መንግስቱን በእጅጉ የሚጥስና የኢትዮጵያን ዜጐች በማጥቃት የሚጀምር በመሆኑ ነው ብሏል - የህዝባዊ
ንቅናቄው ኮሚቴ በሠጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፡፡