Thursday, February 6, 2014

Salhadin reacts to Sewnet sacking

Ethiopia's prolific striker Salhadin Said has reacted to the sacking of coach Sewnet Bishaw who was dismissed on Wednesday afternoon.

Salhadin, who was not aware of the sacking, learnt it from supersport.com who informed him in a telephone conversation from his Egyptian base where he plies his trade for Wadi Degla.

"Ohh so Sewnet has been sacked?” he posed?

Wednesday, February 5, 2014

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻውን አሰናበተ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ዋልያዎቹን  ከሁለት አመት በላይ ሲያሰለጥኑ የቆዩትን አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻውን ያሰናበተ ሲሆን ፥   ዛሬ በፅህፈት ቤቱ መግለጫ እንደሚሰጥም  ነው የተነገረው።


ብሄራዊ ቡድኑ በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት ከጥር 3 ጀምሮ ለ20 ቀናት በተካሄደው የቻን ውድድር ላይ ተሳትፎ በሶስቱም የምድብ ጨዋታዎች በሊቢያ ፣ በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ እና  በጋና የተሸነፈ ሲሆን ፥በአንፃሩ አንድም ግብ ማስቆጠር ሳይችል ከውድድሩ በግዜ መሰናበቱ ይታወሳል።

በሽብርተኝነት ተጠርጥረው የተከሰሱ ሙስሊሞች የመከላከያ ምስክሮቻቸውን ሳያሰሙ ቀሩ

-477 የመከላከያ ምስክሮችን ቆጥረዋል

በሃይማኖት ሽፋን የፖለቲካ ግብ አስቀምጠው የተለያዩ የሽብር ተግባራትን ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ ተደርሶባቸዋል በሚል ተጠርጥረው ከታሰሩና ክስ ከተመሠረተባቸው ሙስሊሞች መካከል፣ አሥራ ዘጠኙ የመከላከያ ምስክሮቻቸውን ማሰማት የሚጀምሩት ጥር 26 ቀን 2006 ዓ.ም. የነበረ ቢሆንም ሳያሰሙ ቀሩ፡፡

በኢትዮጵያ ሃይማኖታዊ መንግሥት የመመሥረት ዓላማ አላቸው በሚል የተከሰሱት ተጠርጣሪዎች፣ 477 ምስክሮቻቸውን ለማሰማት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ውስጥ በሚገኘው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት የተገኙ ቢሆንም፣ እያንዳንዱ የመከላከያ ምስክር በማን ላይ ምን እንደሚያስረዳ ጭብጥ ባለማስያዛቸው የመከላከያ ምስክሮቻቸውን ማሰማት አለመቻላቸው ተገልጿል፡፡

የተጠርጣሪዎቹ የመከላከያ ምስክሮች ስለሚያስረዱት የምስክርነት ቃል ለፍርድ ቤቱ ማቅረብ እንዳለባቸው ፍርድ ቤቱ ሲገልጽ፣ ዓቃቤ ሕግም የመከላከያ ምስክሮቹ ቁጥር ብቻ ሳይሆን ዝርዝራቸውም እንዲደርሰው ትዕዛዝ እንዲሰጥለት ለፍርድ ቤቱ አመልክቶ ነበር፡፡

አቶ አስራት ጣሴ ፍርድ ቤትን መዝለፍ በሚል ፍርድ ቤት ሊቀርቡ ነው


-ጉዳዩ ከአኬልዳማ ዶክመንተሪ ጋር የተያያዘ ነው

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የምክር ቤት አባል አቶ አስራት ጣሴ፣ ፍርድ ቤት ፍትሕ የማይሰጥ አካል መሆኑን የሚገልጽ ዘለፋ አዘል ጽሑፍ ጽፈዋል በሚል ፍርድ ቤት ቀርበው እንዲያስረዱ ትዕዛዝ ተላለፈ፡፡

የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዘጠነኛ ፍትሐ ብሔር ሁለተኛ የቤተሰብ ችሎት ጥር 21 ቀን 2006 ዓ.ም. ወጪ ያደረገው የትዕዛዝ ደብዳቤ እንደሚያስረዳው፣ አቶ አስራት ጣሴ በአዲስ ጉዳይ ሳምንታዊ መጽሔት ቅጽ 7 ቁጥር 198 የጥር ወር 2006 ዓ.ም. ዕትም አንድ መጣጥፍ አቅርበዋል፡፡ ‹‹… አሁን ደግሞ ከሰሞኑ ‘አኬልዳማ’ ድራማ በድጋሚ በተከታታይ እየቀረበና እየታየ ነው፡፡ ይህ እየሆነ ያለው አንድነት ፓርቲ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅትን በስም ማጥፋት ወንጀል በፍርድ ቤት ከሶ ገና ውጤት ባልተገኘበት ወቅት ነው፡፡ እሱም ፍትሕ ከኢሕአዴግ ፍርድ ቤቶች ይገኛል ተብሎ ሳይሆን፣ በታሪክ ምስክርነት እንዲመዘገብ ሲባል ነው፤›› የሚል ጽሑፍ ማቅረባቸውን ፍርድ ቤቱ በፖሊስ በኩል ለአቶ አስራት እንዲደርሳቸው ባስተላለፈው የትዕዛዝ ደብዳቤ ላይ ሰፍሯል፡፡

Why Ethiopia Needs to Privatize Land

By Daniel Tefera (PhD)

One of the factors, essential for economic development, is a successful and thorough transformation of subsistence agriculture into commercial farming. This is not just a technical transformation. It is also a social transformation. It requires changing existing property relation through land reform that can privatize land and create owner farmers who will produce for market.

In the eighteenth century, United Kingdom achieved agricultural breakthrough by breaking up communal land into private farms so that major technical and biological advances could be introduced into agriculture. Private ownership of land allowed enterprising individuals more scope and opportunities for permanent farming and independent experiments. Land began to be used more efficiently; by rotating crops, all the fields could be cultivated, rather than some land lying fallow as had been the practice for several centuries.

Tuesday, February 4, 2014

Food crisis in Ethiopia-ITN reports

             
 
Aug. 5: Hunger is once again threatening vast swathes of Africa because of drought and high food prices. The United Nations has estimated that 14 million are at risk and at the heart of the looming catastrophe is Ethiopia, where over 10 million are in need of emergency food aid.  ITN's Martin Geissler reports.

Trial begins for Ethiopian Zewoinesh Badasso accused of strangling her baby son

SAN DIEGO (CNS) - An Ethiopian woman who told a therapist she had anger and impulse issues should be convicted of murder for strangling her baby son, a prosecutor said Monday, but her attorney argued that she imagined that the 7-month-old fell out of a third-story window.

Deputy District Attorney Nicole Rooney told a jury in her opening statement of trial that Zewoinesh Badasso strangled her son in two ways -- with her hands and with a ligature -- on Sept. 7, 2012.

Rooney said Badasso grabbed, squeezed and shook the baby before killing him.

The defendant has pleaded not guilty by reason of insanity.

Prior to the killing, Badasso, 35, told a therapist that she had anger issues, a history of violence and had difficulty controlling her impulses, according to Rooney.