At the 1960 Olympics in Rome, Abebe Bikila, an athlete dismissed by commentators as an “unknown Ethiopian”, became the first black African to win an Olympic gold medal. His victory caused a palpable shock in the international community - at the time newspapers declared that “it took an entire Italian army to conquer Ethiopia, but only one Ethiopian soldier to conquer Rome”. In Tokyo 1964, Bikila became the first man ever to win two Olympic marathons, amazingly winning the first while running barefoot - an achievement that lives on in footwear technology. Rasselas Lakew and Davey Frankel’s award winning film The Athlete, showcased recently at Film Africa 2011 in London, charts Bikila's from shepherd boy to Olympic champion.
በደቡብ አፍሪካ ተካሂዶ በነበረው የ2010 የአለም ዋንጫ
ወደ ደቡብ አፍሪካ መግባት የሚያስችል የ10ሺህ ሰዎችን ቪዛ ልሰጣችሁ እችላለሁ በሚል 1200 ከሚደርሱ ዜጉች
ከ25-37ሺህ ብር በነፍስ ወከፍ በመቀበል አጭበርብረዋል ባላቸው የአስካሉካን ትሬዲንግ ባለቤት አቶ ግርማዬ
ገ/ሚካኤል ላይ ፍርድ ቤት የ6 አመት ከ6 ወር ጽኑ እስራት እና የ8ሺ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ ባለፈው
ማክሰኞ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡
አቃቤ ህግ በተከሳሹ ላይ ካቀረባቸው ስምንት ክሶች መካከል ፍርድ
ቤቱ ጥፋተኛ ያላቸው በሰባት ክሶች ሲሆን ከህዳር 7 እስከ ግንቦት 2002 ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ግለሰቡ
ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት ከ25ሺህ እስከ 37ሺህ ብር ከመውሰዳቸውም በተጨማሪ የተሳሳተ መረጃ በመስጠት ዜጐች
እንዲጉላሉ በማድረግ እና የንግድ ፍቃዳቸው የአስመጪነትና ላኪነት ሆኖ ሳለ ባልተፈቀደላቸው የስራ መስክ ተሰማርተው
ወንጀል በመፈፀም ከሀገር ለመኮብለል ሞክረዋል ሲል ክሱን አጠናክሮ አቅርቧል፡፡








