Monday, December 30, 2013

New Ethiopian dam won’t affect Egypt’s water supply: minister

Minister Mohamed Abdel Moteleb says a new dam in Gondar will not affect water flow to Lake Nasser
The construction of a new dam in Ethiopia will not affect the supply of water flowing to Egypt, said Egyptian Minister of Irrigation and Water Resources on Saturday.

Construction on the Megech Dam, located near the Ethiopian city of Gondar, began earlier this month and has been allocated funding of approximately USD $125m, according to privately-owned Ethiopian Walta and its Information and Public Relations Center. The dam is planned to hold 1.
8 billion cubic metres of water when it is constructed, and will be used for irrigation purposes and drinking water for Gondar.

The effects of the dam have already been studied, said Egyptian minister Mohamed Abdel Moteleb, and have been presented by the Ethiopian government as part of one of the projects included in the eastern Nile Basin Initiative, an initiative that all Nile Basin countries have agreed upon.

አትሌቷና አሰልጣኟን ያፋጠጠው ‹‹ትዳር››



ከሁለት ዓመት ወዲህ ብቅ ካሉ ወጣት ሴት አትሌቶች መካከል በውጤታማነት የምትጠቀሰው ቡዜ ድሪባ ናት፡፡ ለመጀመርያ ጊዜ በኢንተርናሽናል የመም መድረክ ላይ ብቅ ያለችው በ2004 ዓ.ም. በዱባይና በሞናኮ ከተሞች በተደረጉት የ1500 ሜትርና የ3000 ሜትር ሩጫ ውድድሮች ነው፡፡

ከመካከለኛ ርቀት ወደ ረዥም ርቀት 5000 ሜትር ለመሸጋገርም ጊዜ አልወሰደባትም፡፡ ሐቻምና በባርሴሎናው የዓለም ወጣቶች ሻምፒዮና በ5000 ሜትር አንደኛ በመሆን የወርቅ ሜዳሊያ በማጥለቋ ተተኪነቱን እንደምትይዝ ተስፋ ተጥሎባታል፡፡

ለዚህም አምና በተካሄደው የሞስኮው ዓለም ሻምፒዮና መሠረት ደፋር ባሸነፈችበት የ5000 ሜትር ውድድር ጠንካራ ተፎካካሪ ሆና በመቅረቧ አምስተኛነት ለመያዝ አስችሏታል፡፡ በዓለም ወጣቶች አገር አቋራጭ ሻምፒዮና የተጀመረው የሩጫዋ ጉዞ በዓለም ሻምፒዮናና በአህጉራዊ ውድድሮች ተጠናክሮ እንዲቀጥል ለማድረግ ለዘንድሮ ውድድሮች ከተመረጡትና ጥሪ ከተደረገላቸው አትሌቶች አንዷ ብትሆንም ልትገኝ አልቻለችም፡፡

ምክንያቱም ለቀረበላት የትዳር ጥያቄ ፈቃደኛ ባለመሆኗ ከምትወደው ሩጫ ራሷን አርቃ ወላጆቿ ዘንድ መደበቅን መምረጧ ታላቅ ወንድሟ አቶ ገመቹ ድሪባ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡

Tuesday, December 24, 2013

Ethiopians Caught Up in South Sudan Crossfire

Addis Fortune 
A teething problem has continued to engage South Sudan- the three-year-old youngest nation of the world – as it enters its seventh day of violence. Already the disturbances have  claimed the lives of hundreds of people, including a young Ethiopian woman.

What
, according to the South Sudanese government, started as a “coup attempt” masterminded by the ousted Vice President, Reik Machar – the new kid on the East African block – plunged into ethnic violence within days.

The clash first ignited inJuba, the capital city, on the evening of Sunday, December 15, 2015, but quickly spread to other parts of the country, predominantly in the Jonglei and Unity states. Media reports suggested that at least 500 people lost their lives and 800 were injured in the ongoing crisis.

Since the onset of the conflict, fears lingered that Ethiopians living in the country would be trapped. This was given the fact that thousands of Ethiopians are living and working inJuba. The fears, however, have not come true to too large an extent, one confirmed death and a handful of injuries registered.

Police investigators in South Africa were so hyper

Addis Fortune
Police investigators in South Africa were so hyper sensitive about a kidnapping case last week that they persuaded a local journalist in Cape Town to stop writing follow-up stories, due to active negotiations with the kidnappers, gossip learnt. It was rare to hear of a hostage taking and subsequent bid to extort ransom from a businessman whose origin is a country known largely for destitution and abject poverty, gossip observed.

Solomon Ketema – a well known businessman in Addis Abeba, with a name in the hospitality industry – has changed such a narrative ofEthiopia. Solomon is known to come from a family in Addis Abeba who formerly owned a pharmacy in the Beqelo Bet area. However, his name is associated to running Chinese restaurants and a hotel by the name ofConcord, onSierra Leone St, which also includes a popular nightclub underground.

Monday, December 23, 2013

ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ካሽ ሬጅስተር ልትጠቀም ነው

ምእመናን ለሚከፍሉትና ለሚሰጡት ገንዘብ ደረሰኝ የመጠየቅ ልማድ ሊኖራቸው ይገባል
ድብቅ ሙዳየ ምጽዋት ማስቀመጥ፣ በዣንጥላና በምንጣፍ ገንዘብ መለመን ይከለከላል

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ገዳማት፣ አድባራትና አብያተ ክርስቲያናት የካሽ ሬጅስተር ማሽንን ለገቢ መሰብሰቢያነት ለመጠቀም  ቅድመ ዝግጅት እያደረጉ እንደሆነ ተገለጸ፡፡
ዘመኑን ያልዋጀውንና ጥራት የጎደለው
ን፣ ለሙስናና ብክነት የተጋለጠውን የቤተ ክርስቲያኒቱን የፋይናንስ አሠራርና ቁጥጥር ችግር፤ ግልጽነት፣ ወጥነት፣ ተቀባይነትና ተጠያቂነት ባለው የፋይናንስ አያያዝ ሥርዐት ለመቅረፍና ለማድረቅ ያስችላል፤ በሚል በቀረበው የሀገረ ስብከቱ የሒሳብ አያያዝ ፖሊሲና ዝርዝር የአፈጻጸም መመሪያ ረቂቅ ላይ እንደተጠቀሰው÷ በማንኛውም መንገድ የተሰበሰበ ገንዘብ፣ ሕጋዊ የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ወዲያውኑ ሊቆረጥለት የሚገባ ሲኾን ይህም በዋናነት በካሽ ሬጅስትር ማሽን እንደሚከናወን ተመልክቷል፡፡
የሀ/ስብከቱ አብያተ ክርስቲያናት የካሽ ሬጅስተር ማሽን ተጠቃሚ መኾናቸው፣ በገቢ ሒሳብ አሠራርና ቁጥጥር እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመከላከል ያስችላል ተብሏል፡፡ በጥናቱ ላይ በመነሻነት ከተዘረዘሩት ችግሮች መካከል የዕለት ገቢዎችና ደረሰኝ አጠቃቀም ተጠቅሷል።  የቤተ ክርስቲያኒቱን የገንዘብ ገቢ ሰነዶች በሕገ ወጥ መንገድ አሳትሞ በቤተ ክርስቲያኒቱ ስም ለግል ገንዘብ ይሰበሰባል፤ በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የተከለከለ ደረሰኝ ጥቅም ላይ የሚውልበት አጋጣሚ ታይቷል፤ ከደረሰኙ /ለከፋዩ ከሚሰጠው/ የተለየ መጠን በቀሪው ላይ መጻፍና የግል ጥቅምን ማካበት ይዘወተራል፤ ዘወትርና በክብረ በዓላት በርካታ ገንዘብ ገቢ ቢኾንም በዕለቱ ወደ ባንክ ያለማስገባት ኹኔታ አለ፤ ምእመናን ለሚከፍሉትና ለሚሰጡት ገንዘብ ደረሰኝ የመቀበል ልማድ የሌላቸው መኾኑን እንደክፍተት በመጠቀም፣ ለቤተ ክርስቲያን የመጣው ገንዘብ ‹‹በየመንገዱ እየተንጠባጠበ ወፎች የሚለቃቅሙት ይበዛል››፣ በሥራ ላይ ያልዋሉ የገንዘብ ገቢና ወጪ ሰነዶች (ሞዴላሞዴሎች ሴሪ ንምራ ቁጥር) መሠረታዊ ችግር ተጠንቶ መፍትሔ አልተሰጠም፡፡

ቴዲ ከበደሌ ጋር ለ1 ዓመት ኮንሰርት ሊሰራ ነው

ኮንሰርቱ በጥር ወር በድሬዳዋ ይጀመራል
ታዋቂው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) “የፍቅር ጉዞ” የተሰኘ  ለአንድ አመት የሚዘልቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ለመስራት ከበደሌ ስፔሻል ጋር ሰሞኑን የተፈራረመ ሲሆን ኮንሰርቱ ጥር ሶስት ቀን በድሬዳዋ እንደሚጀመር ተገለፀ፡፡
ቴዲ አፍሮ፣ ማናጀሩ፣ እንዲሁም የሄኒከንና የበደሌ ቢራ ስራ አስኪያጆች ትላንት በሂልተን ሆቴል በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ የኮንሰርቱ የአንድ አመት ቆይታ ከቴዲ አፍሮ ጋር ታሪካዊና የተሳካ ይሆናል ብለዋል፡፡ “በደሌ ስፔሻል ቀደም ሲል ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድኑን (ዋልያን) ስፖንሰር በማድረግ ታሪክ ሰርቷል” ያለው ቴዲ አፍሮ፤ “እኔም ከበደሌ ስፔሻል ጋር የማደርገው የአንድ አመት የሙዚቃ ድግስ ጉዞ ታሪካዊ እንደሚሆን አልጠራጠርም” ብሏል፡፡

የናሳው አስትሮፊዚሲስት ዶ/ር ብሩክ ላቀው -ቃለ መጠይቅ